#other
አንገብጋቢ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት በር ላይ ያለዉ peacock ምንን ነዉ symbolise የሚያረገዉ??
Mar 31, 20223 engagements
አንገብጋቢ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት በር ላይ ያለዉ peacock ምንን ነዉ symbolise የሚያረገዉ??
Mar 31, 2022ፒኮክ የወንዱ ጣኦስ ስም ሲሆን።ሴቷ ፒሄን ትባላለች። ጣኦስ በአማርኛ ነው። ወንዱ በቁንጅናው በቁንጅናው የሚኩራራ በሴቶቹ ፔሃኖች ተለምኖ ከሴቶች ጋር የሚገናኝ ነው😂። በሴት ።ከበብንም ይወዳል።ፒኮክ በመልኩ የዋህ ይምስል እንጂ ለጠላቶቹ ግፈጽሞ የማይተኛ አድብተኛ ነው።ሰዎችን ሲያይ አይሸሽም።እንደውም ሊያማልል ይሞክራል።እዲሁ በእግር መጓዝ ይወዳልም። ግን ይበራል ከነብርና ከሚያድኑት ለማምለጥ። አብይ በር ላይ ያቆመው ራሱን ነው😂😂 በአጭሩ።
Apr 01, 2022It symbolizes how easily Ethiopian can be distracted.
Apr 01, 2022Why do u care so much min agebak lemin zm belek yerasken life atenorm mnm yehun min beka it's a statue of a peacock belek lemin atewewm
Apr 01, 2022