Hiii beteseb endet nachu Mn meselachu ene Gena ye campus temari negn ena eje lay 150,000 alegn ena Ahun lay lserabet alchlm temari negn ena bank baskemtew demo Gena ke 4 yr buhalas eskmerek ye brru waga yreksal eka waga ychemral ena ye business sewoch kalachu mn laregbet endemchl mn mareg endalebgn btamakrugn 10Q le lemserugn mels
Mar 31, 2022እሺ እንድዲህ ብር ስታስቀምጥ እንደ ኢንተርናሽናል እና ናሽናል ሁኔታ ነው ዋጋው ሚጨምረው ሚረክሰው so አሁን ኢትዮጲያ አመታዊ ግዝበት 35% ነው ይሄ ማለት 100ሺ ብር ብታስቀምጥ የዛሬ አመት እንደ 65ሺ ብር ነው ሚያገለግልህ ማለት ነው ዶላርም ገዝተህ ብታስቀምጥ የዛሬ 4 አመት ይውደቅ ይነሳ አታቅም crypto or bitcoine ብትገዛበትም ሚፈጠረው አይታወቅም የራሺያ ስለሆነ ቢትኮይን ስለዚህ አለም ላይ ምንም ቢፈጠር ሁሌ ዋጋው እየጨመረ ምንም ቢሆን ሚያዋጣው የሃብት አቀማመጥ ዘዴ ወርቅ ነው ስለዚህ በዚህ ብር ወርቅ ወደ ዲማ ከአውጪዎች ትደራደር እና አዲስ አበባ መተው እንዲያስረክቡክ ተናግረህ ምክንያቱም መንገድ ላይ እንዳትዘረፍ ከዛ እሱን ወርቅ ወይ ቤት ወይ በቃ የሆነ safe የሆነ ቦታ አስቀምጠህ ልክ ብሩን ስትፈልግ ትሸጠዋለህ ከምታስበው በላይ ያዋጣል 💥
Mar 31, 2022