RoseCougar65213
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በማታ መማር ፈልጌ ነበር ምዝገባ መቼ ነው የምታወቁ 🙏 ሌላው ለመመዝገብ የሌብል 4 ሲኦሲ ያስፈልጋል?
Mar 31, 20222 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በማታ መማር ፈልጌ ነበር ምዝገባ መቼ ነው የምታወቁ 🙏 ሌላው ለመመዝገብ የሌብል 4 ሲኦሲ ያስፈልጋል?
Mar 31, 2022Ere awo mizgebaw meche indehone miyaq kale 🙏🙏 ina demo level 4 yasfeligal sibal semichalew
Apr 01, 2022Mzgebawn idk GN lelaw ke deploma kehone awo level 4 yasfelegal
Mar 31, 2022