የኛ ችግር እኮ ይሄ ነው ሁሉም ቦታ ሚከብረው እግዚአብሔር አብ ነው ስለዚህ ዋናው እምነት ነው ካመኑ የትም ይዳናል ስላልተረዳን ነው እኛ ሌላ ገዳም ሲሄድ ሰው በቃ ድናለው ብሎ ስለሚያምን መሻቱ ይፈፀምለታል ግን እዚም አቅራቢያሸችን ያለው ፀበል አምነን ብንገባ ከምንም እንድናለን 🙌
Mar 31, 2022የኛ ችግር እኮ ይሄ ነው ሁሉም ቦታ ሚከብረው እግዚአብሔር አብ ነው ስለዚህ ዋናው እምነት ነው ካመኑ የትም ይዳናል ስላልተረዳን ነው እኛ ሌላ ገዳም ሲሄድ ሰው በቃ ድናለው ብሎ ስለሚያምን መሻቱ ይፈፀምለታል ግን እዚም አቅራቢያሸችን ያለው ፀበል አምነን ብንገባ ከምንም እንድናለን 🙌
Mar 31, 2022የማይዳንበት አለ?😏 ከቦታው ሳይሆን ዋናው እምነት ነው
Mar 31, 2022የኔ እህት/ወንድም ሁሉም ቤተ ክርስቲያን ሁሉም ፀበል ፈዋሽ ነው። ዋናው እምነት ነው። ካመንን እንኳን ይቺን ትንሿን ነገር ተራራን መግፋት አይሳነንም ነበር። የሰናፍጭ ያክል ቅንጣት እምነት ቢኖራቹ ኖሮ… አይደል ጌታችን እንኳን ያለው፤ ቦታው ሳይሆን ያለን የእምነት ጥንካሬ ነው ወሳኙ። አንድ እውነተኛ ታሪክ ላጫውትሽ/ህ አንድ አማኝ ሴትዮ ይታመሙና ምህረት ለማግኘት ከህመማቸው ይድኑ ዘንድ ሊማፀኑ ወደ እመቤታችን ገዳም/ቤተ ክርስቲያን ሊሄዱ በመንገድ ላይ ሳሉ መንገዱ በጣም በመዘጋጋቱ ምክኒያት በማርፈዳቸው ወደ ገዳሙ የሚወስዳቸው መኪና ያመልጣቸዋል። ከዛም በጣም አዝነው "እመብርሀን ደጅሽ ልመጣ ቆርጫ ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ቀረሁ አንቺ የልቤን ታውቂያለሽና ምህረትን ስጪኝ" ብለው ተማፅነው ፊት ለፊት ካለው ሱቅ የታሸገ ውሃ ይገዙና "ፀበል አድርጊልኝ ፤ ምህረትን ላኪልኝ" ብለው ፀልየው እና ተማፅነው ጠጡት፤ ከበሽታቸውም ዳኑ/ተፈወሱ። ይህን ታሪክ ፈጥሬው ሳይሆን እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ የተፈፀመ ተአምር ነው የገዳሙ ስም ስለጠፋብኝ ነው። መጀመሪያ ንስሀ ተገብቶ ከሀጥያት ታጥቦ ከዛ ከልብ ምህረት እንደሚመጣ አምኖ ከልብ እያነቡ ፀሎት ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን። እመአምላክን ተማፅኖ ያፈረ፣ ያጣ፣ አንገቱን የደፋ ድሮም አልነበረም ወደፊትም አይኖርም። ለታመመው ሰው እመብርሃን ምህረትን ትላክላቸው ፣ አብራቸው ትሁን ፤ ከአንድያ ልጇ ታማልዳቸው። አይዞን።
Mar 31, 2022Yhe be chenket typing yetdrge endehone i know gn fetari kale ebet honen betetnaw tsbel medan yechalal abzagnocachen gn chruch selkyren menden nw mimseln Fetari melmen nw hulum bota esu nw medagnayen kerb argelgn malt beki nw Atgebachen kalw church esu kefkede endenalen wanaw yegna emnet nw
Mar 31, 2022የት ነው ምትኖረው/ሪው??
Mar 31, 2022አዲስ አበባ
Mar 31, 2022የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሓንስ(የሽንቁሩ) እምነት ተቀቢ እህቴ፡ የማታገኚ ከሆነ እኔም እፈልግልሻለው
Mar 31, 2022I don’t know any gn egziabhere chereso yemaresh/ yemarelesh. Emebete temaresh/ temarelesh
Apr 01, 2022Chemotherapy 😐
Apr 01, 2022Yene ehet egziabher abatsh new anchim amnesh btetselyi tefwsalesh atlfi wanaw emnetsh new ejeshn chnesh tselyi
Apr 01, 2022(ትንቢተ ኢሳይያስ 53 ) ------------ 4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። 5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። አንቺ አምነሽ የጌታን ስም ጥሪ እንጂ ለሱ ሚሳነው የለም የሞተልሽ ጌታ እየሱስ ይፈውስሻል😊
Apr 01, 2022