#technology
Selam sewoch ስልኬ A21 ነው እና ወደ ANDROID 11 UPDATE ካደረኩት በኃላ ልክ እንደ ድሮው ሊሆን አለቻለም ። ስታክ ያበዛል እና FLASH ባስደርገው ወደ ቀድሞ UPDATE ወዳልተደረገው ወይም ANDROID 10 ሊመለስ ይችላል ? እና ስታኩ ይቆማል ? ከሆነ FLASH ባስደርገው ጉዳት አለው ? እና የት እና በምን ያህል ብር ነው ማስደርገው ? ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Mar 31, 20222 engagements