#technology
እኔ ብቻ ነኝ ግን ኢሞ ሚባል አፕ ማልወደው? ምክናየቱ ደግሞ ካርድ በጣም ስለሚበላኝ። ከቴሌግራም እና ከኢሞ ማን ካርድ ይበላል? ኢሞ ላይ ማልፈልገው ግሩፕ እና አድ እየመጣ።ተርሚኔት አድርጌውም መልሶ ይመጣል።ምን ይሻለኛል?ምጠቀመው ኢሞ ቤታ ነች።
Mar 30, 20229 engagements
እኔ ብቻ ነኝ ግን ኢሞ ሚባል አፕ ማልወደው? ምክናየቱ ደግሞ ካርድ በጣም ስለሚበላኝ። ከቴሌግራም እና ከኢሞ ማን ካርድ ይበላል? ኢሞ ላይ ማልፈልገው ግሩፕ እና አድ እየመጣ።ተርሚኔት አድርጌውም መልሶ ይመጣል።ምን ይሻለኛል?ምጠቀመው ኢሞ ቤታ ነች።
Mar 30, 2022ከበላሽ በደምብ እከኪው አባቴ😏
Mar 31, 2022I'm amazed! there are people that still uses EMo and viber💀
Mar 31, 2022እስኪ ወደሗላ መለስ ብለህ አስብ ኢሞ ተጠቅመህ ምታውቅበት ጊዜ የለም። በሌላ በኩል ደግሞ ምትፈልገው ሰው ስልክ በቅርቡ ተገዛለት እንበል።ግንዛቤው ብዙም የለውም እና ኢሞ ግን መጠቀም ሚያስችለው እውቀት ብቻ ነው ያለው።ሶ ቲንክ ኦፍ ኢት! ነገሮችን አስፍተን የማየት ዝንባሌ ይኑረን።#no more narrow minded!!!
Apr 01, 2022I don't like imo too. It simply sucks
Mar 31, 2022Me toooooo I dont like using Imo🙈
Mar 31, 2022ena in instal yemilew tsuhuf silkih lay yelem ende
Mar 31, 2022Ene rasu
Mar 31, 2022Bzu mayfelgu ngr ena aza silhone enm altkmim
Mar 31, 2022