Trendy166.5
#technology
ቴሌ ግን ከሞባይል ካርድ እንደት ነው ገቢ ሚያገኘው?(አከፋፋይ የመቶ ብር ካርድ በ90 or be 95 ብር ገዝቶ መቶ ሊሸጥ ይችላል።ሀው አባውት ተሌወችስ?እንደት ነው እስኪ ትሪኩን ሚያውቅ? ግንዛቤው ያለው?
Mar 30, 20225 engagements
ቴሌ ግን ከሞባይል ካርድ እንደት ነው ገቢ ሚያገኘው?(አከፋፋይ የመቶ ብር ካርድ በ90 or be 95 ብር ገዝቶ መቶ ሊሸጥ ይችላል።ሀው አባውት ተሌወችስ?እንደት ነው እስኪ ትሪኩን ሚያውቅ? ግንዛቤው ያለው?
Mar 30, 2022የ100 ብር ካርድ በ90 ብር ቢሸጥ 90ብር ገቢ ያረጋል ከ90 ብሩ ደግሞ ብያንስ 40 ብሩን ለሳተላይት ኪራይ ISP(Internet service provider) ቢከፍሉ #1ለ ኢንተርኔት(internet) #2ለ መልክት መላላኪያ(message) #3ልክ ለመደዎል(voice call) እነዚህን አገልግሎይት ያቀርባሉ። የተቀረው #50ብር ለራሱ ገቢ እንደዚህ ይመስለግኛል አሰራሩ
Mar 31, 2022ብዙም ግልፅ አልሆነልኝም።
Mar 31, 202210%discount alew sishet lemsale ye 25 birr card be 22.50 nw yemigezut shachhuch ye 100 be 90 birr nw ke tele yemiwetaw endeziya nw
Mar 31, 2022Yetelen balakm akefafay gn ye 5 birr card 4.50 ye 10 card 9 birr mnamn endi eyalu nw miasrekbut bzu gize ayawatam silu esemalw
Mar 31, 2022