Ruhamaaaa106
#health
ሰላም ዶክተሮች ካላቹ ባካችሁ እርዱኝ በተለይ የጥርስ ሐኪሞች ነገሩ ምን መሰላቹ 16 አመቴ ነዉ እና ብሬስ አድርጌአለዉ ዘርዘር ያለ ጥርስ ስላለኝ እና ከፊት ጥርስ ጎን የክራንቻ ጥርስ ነዉ ያለዉ ይህ የሆነዉ በመንጋጋ መጥበብ ምክንያት ድዴ ዉስጥ ሁለቱ አሉ እና አሁን የግድ ተቀዶ መጣል አለቀት ም/ቱም ስለሚያግተዉ ጥያቄዬ ጥርሱን በምን መንገድ ማዉጣት ይቻላል ለመንጋጋ ጠባብ please ምታከምበት ብዙ latest slalhone ተጨነኩ። mtakut please share ur knowladge!
Mar 30, 20225 engagements