ዛሬም መጣሁ የ Ask anything አላማ አማካሪ የሌለን አንድንመካከር ስለመሰለኝ፣ ለሰው በግልፅ መጠየቅ የማልችለውን ሁሉ ከመጠየቅ ወደውኃላ አልልም። እናም የዛሬው ጥያቄዬ ደግሞ እናቴ በግቢዋ ውስጥ እየተከራየ ያለ የተሟላ ቤት አለ እዛ ገብተን እንድንኖር ትፈልጋለች፣ ምክንያቷም ብቻዬን ነኝ የጤናም እክል አለ ከአጠገቤ መራቅ የለባችሁም ነበር። እናቴን ግን ትንሽ ትልመድሽ በአንድ ጊዜ ነይ ከእናቴ ጋር እንኑር ብላት ደስ ላይላት ይችላል ብዬ፣ ከጋብቻችን በውሀላ የገባነው ሌላ ቤት በመከራየት ነበር። እናቴ ግን አሁንም መቼ ነው እዚህ ግቢ የምትገቡት እያለች ደጋግማ ትጠይቀኛለች። እኔ ደግሞ ፈራሁ የሌሎች ሰዎች ትዳር በ ቤተሰብ ጣልቃ መግባት ሲረበሽ ስላየሁ። ዛሬስ ምን ትመክሩኛላችሁ ? ስለቀደሙት ቀና መልሶችም ምስጋናዬ የላቀ ነው።
Mar 30, 2022tedar ena betseb abro ayhedm...malet yehone neger aytefam... tedar bayfers erasu.. andu beandu ligoda yechelal... so I would find a home near to my mom's so I could vist her more often if I were you... enathen menkebakeb albhe gn gedeta abreachew mnor gn yelbhem... so find a house le motherhe bet kerb yehone( for a time being) ... and you will see things and if your wife and family get along fine, you can move on to your mom's house... ( there is a little chance when betseb ena tedar go along fine) I hope that things would be okay for you
Mar 31, 2022