#Religion ጥያቄ ለክርስትያን ወገኖቼ የተጠየኩት እና ለመመለስ ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ነው። ''እየሱስ ለእኛ ሃጢያት ሲል ራሱን ሰውቶ ተሰቅሏል'' በሚለው ላይ ነው ጥያቄው። ይህ ከሆነ ታድያ ሁሉም ክርስቲያን በዚህ ይመን እንጂ ምንም ሃጥያት ቢሰራ(ሰውን ቢገድል: ዝሙት...)በእርሱ ይመኑ እንጂ በመንግስተ ሰማይ ቅጣት የለባቸውም እንደማለት ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ሃጢያተኛ ነው ለዛ ሃጥያት ደግሞ እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ምክንያት ነው ማለት ነው። Fair ነው ግን? ይህን ነው የተጠየኩት እና መልስ ያጣሁለት ጥያቄ
Mar 30, 2022አቺ ምንሼ ነው 😂😂መፅሃፍ ቅዱስ ባላነብም በአል በአል ሲደርስ ከማየው ሃይማኖታዊ ቪድዮ ማውቀው ከክርስቶስ ልደት በፊት ሁሉም ነፍስ በዲያብሎስ እጅ ነበረች ወደ ሲኦል ነበር ሚገባው ለአዳም ቃል በገባለት መሰረት ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው እንዳለው ከድንግል ማርያም ተወልዶ ሲኦል ለሚሰቃዪት ነብሶች ተሰቅሎ አድኖ ወደ ገነት መልሶአል ለዛም ነው ለኛ ሃጢያት ሲል እራሱን ሰውቷል የተባለው ከዛ በኋላ ላለው ግን ዳቢሎስ ያንተ የሆኑትን ነብስ ውሰዳቸው የኔ የሆኑትን ግን ገነት ይኖራሉ ብሎ የሰው ልጅ በሰራው ስራ ተዳኝቶ ፍርድ ይሰጠዋል
Mar 31, 2022