ሰላም ለናንተ ይሁን ጓደኛ አለኝ በጣም ነበር የምንቀራረበው still ከ ፍቅረኛዬ በላይ ምቀርበው እሱን ነው አሁን አሁን ግን ፍቅረኛዬ ጋር ያወራነውን ወሬ ምናምን ስነግረው ያኮርፍና ይዘጋኛል ...ባለፈው እንደውም "ጓደኛሽ መሆን አልፈልግም መልካም ጊዜ"ብሎ ቴክስት ላከልኝ ላጣው አልፈልግም እንዲታረቀኝ ምን ላርግ? ...thanks for your advice
Mar 30, 2022ምንም ተይው በቃ፥ ከዚህ በላይ አታሰቃይው
Mar 31, 2022