Ketegaban wer lihonen nw eskahun gn sex argen anawkm bale ymokral gn aysakaletm snfet wesib meselegn blt yalemekom chgr alebet na betam ychenanekal ene mn mareg alebgn esus endet chgrun mekref ychlal
Mar 30, 2022ስንፈተ ወሲብ ወንዶች ጋር psychology ነው። በቃ ሴቷን ባላረካትስ የሚል ጭንቀት ለበለጠ ስንፈተ ወሲብ ያጋልጣል። እና አንች ማድረግ ያለብሽ አበረታቸው ትችላለህ ታስደስተኛለህ እኮ እያልሽ ሞራሉን ገንቢው ። ካልሆነ ደግሞ ሁሉታችሁም ወደ ህክምና እንትሔዱ ማድረግ
Mar 30, 2022