ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ይ እባላለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነበር ልጅቷን የተዋወቅኳት ቴሌግራም ላይ ነዉ ሁለታችንም የሀዋሳ ልጆች ነን ከተዋወቅን ድፍን 4 ዓመት ሞልቶናል በጣም ነዉ ምወዳት የወደፊቷ ምስቴ እንድትሆንልኝ ነዉ ምፈልገዉ የሚገርመው ነገር በአካል አንዴ ብቻ ነዉ የተገናኘነዉ ... ከአንድ ወር በፊት ለ 3ወራት ከቴሌግራም ጠፍቼ ነበር ከዛን በኋን ስመጣ ተቀየረችብኝ ይህም ሳያንስ አሁን ቴሌግራም ከገባች አንድ ወር አልፏታል ምን ላድርግ ? እባካችሁን መላ በሉኝ የምትሉኝን አደርጋለሁ
Mar 30, 2022Motor yale agita nw😄. I hear hawasa "girls" luv a guy with a motor.
Mar 30, 2022