ከባለቤቴ ጋር በጋብቻ መኖር ከጀመርን ቅርብ ጊዜ ነው። እኔ እራሱ በእኔ እቀናለሁ። የተባረከች ሚስት ሰቶኛል። የግል ስራ ነው የምሰራው ቢሆንም ግን ከስራ ገበታዬ መራቄ ከባድ ኪሳራዎችን ሊያደርስብኝ ይችላል። እሷ ደግሞ ከአጠገቤ መለየትን አትፈልግም። እንደምንም ወደ ስራ አሳምኛት ብሄድ እንኳን ከተወሰኑ ሰዓታት በውሀላ ቢሮዬ ድረስ ትመጣለች። እኔም አጠገቤ መሆኗ ቢያስደስተኝም ስራ ግን እየተበደለ ነው። ከስተመሮች በእሷ ፊት መተው መነጋገር ይፈራሉ። በተለይ ሴቶቹ በሰራተኛ መልዕክት እስከመላክ። ስራው ደግሞ የእለት በእለት ክትትል ይፈልጋል። ምን ላድርግ?
Mar 30, 2022Smhn btkeyrm ke atatsafh yawekuh negers😊 Adis gojo wechi aschegariko nw😝
Mar 30, 2022