እኔ ምላችሁ ኦርቶዶክሶች በፆም ሰዓት ቅባት ነገር ከመጠቀም ትቆጠባላችሁ ለምንድነው ሲባልም ስጋዊ ፍላጎት ለመቀነስና ከስሜት ለመፅዳት ነው ይባላል፡፡but እነዚህ ቅባት ነገሮችን ሊተኩ ሚችሉ ነገሮች ትጠቀማላቹ ለምሳሌ አትክልትና ፍራፍሬ፣ በማዕድን የበለፀጉ የታሸጉ ምግቦች ወዘተ ታዲያ እንዴት ነው ሁኔታው አይጋጭም ወይ???? answer polietly
Mar 29, 2022Frafren entewewna Tadiya atekelt kalbelan mn lnbela new? Ena lelaw hulum sew be and menged ayhedm mibela ale maybelam ale yhe demo "ene mlachu Orthodoxoch" blo ayasteykm Ende bete chrstianachn astemhrot tsom malet ke genbi mgeboch rasen mekelkel new Gn yhen mitegebr endalew hulu maytegebrm ale. Sew new seratun yazabaw
Mar 30, 2022