Trendy166.5
#health
ሻይ መጠጣት ደም ይተካል ሚባለው እውነት ነው? ቅመሙስ ምን ምን ሲሆን ይበልጥ ጥሩ ነው ትላላቹ።ከውሽውሽ በተጨመሪ?ወቅቱስ ማታ ኦር ጧት?እንድሁም ሻይ ቅጠሉን አብሮ ማፍላቱ ይመከራል ወይስ ማጥለያ ላይ አድርጎ መቅዳትም ያው ነው?
Mar 29, 20223 engagements
ሻይ መጠጣት ደም ይተካል ሚባለው እውነት ነው? ቅመሙስ ምን ምን ሲሆን ይበልጥ ጥሩ ነው ትላላቹ።ከውሽውሽ በተጨመሪ?ወቅቱስ ማታ ኦር ጧት?እንድሁም ሻይ ቅጠሉን አብሮ ማፍላቱ ይመከራል ወይስ ማጥለያ ላይ አድርጎ መቅዳትም ያው ነው?
Mar 29, 2022Shayi metetat endewm ledem manes yagaltal specially migb tebelto ke 30 min befit metetat yebelanew migb lay yeneberewn iron yikensewuna le iron deficiency anemia yagaltal so if you have anemia take foods like beef chicken liver and iron tabs instead tea is not useful
Mar 30, 2022🙏🙏🙏
Mar 30, 2022Weshet new be fitsum Shay Iron'en aytekam endewem metenu sibeza Ye Iron metenen yikenesal
Mar 30, 2022