የ ግቢ ተማሪ ነኝ:በ ፍቅር ሕይወት 2 ዓመት በላይ ቆይተናል:አሁን የ 5ኛ ዓመት ተማሪዎች ነን ,ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ልንስማማ አልቻልንም ምክንያቱም እሷ ሁል ጊዜ ከሆነ ልጅ ጋር ነው የምትንቀሳቀሰው ማለትም library ,cafe, ....እና ቅር እንዳለኝ ብነግራትም ልታቆም አልቻለችም ።ግራ ስለገባኝ ነው ምን ማለት እንዳለብኝ,ምን ትሉኛላችሁ በኔ ቦታ ብትሆኑ?
Mar 29, 2022ተይ ስትላት ካልተወች ወይ ጎጫ ነው ለ ሪሰርች ፈልጋው ወይ ተናደህ እንድትተዋት ነው ሴጣን ድብን ይብል ሌላ ነገር እስካላደረጉ ዝም በላት ከፈለገች ከራሱዋ ይምጣ ። አንተ አየሩን አይተህ ካላማረህ plan B ማዘጋጀት ነው
Mar 29, 2022