ይህ ጥያቄ በበለጠ ሴቶችን እና የጤና ባለሞያዎችን ይመለከታል። ባለቤቴ የወር አበባ መምጫ ወቅት ላይ ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት አለባት ከሁሉም በላይ ግን ያሳሰበኝ ከመጠን በላይ ይፈሳታል፣ ማለትም ብዙ ነው። ከመምጣቱ በፊት ለ 2-3 ቀን ህመም ይኖር እና ከጀመረ ደግሞ በ 3 ቀን ውስጥ ሂደቱን ይጨርሳል፣ ከዚያ ቀን በውሀላ ከ 2-3 ቀን መደካከም ስሜት ይሰማታል እናም ጥሩ እንክብካቤ ትፈልጋለች። ምን ላድርግላት?
Mar 29, 2022So husband of the month goes to...
Mar 29, 2022