የተለያዩ የወንድ ልጅ የብልት ማሳደጊያዎች በተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ እናያለን፣ እኔም የ ብልቴ መጠን አነስተኛ ስለሆነ መጠቀም እያሰብኩ ነበር። እናም ከዚህ በፊት ተጠቅማችሁ የምታውቁ ወንዶች፣ የትኛው ምርት ጥሩ ነው? ለውጥን አይታችሁበታል ወይ? ተያያዥ ሳይድ ኢፌክቶች ገጥሟችሁ ነበር ወይ? ወይንም አማራጭ ተፈጥሮአዊ ሬሜዲ አለ ወይ? ለመልሳችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።
Mar 29, 2022bezu side effect alew esunem medanitu keseraleh yhe demo teru aydelem ena google lay bezu mabraria alew...ena memekreh neger medhanit sayhon blela melku kumetun lemechemer moker esum google lay ale
Mar 29, 2022