ስኬት ምንድን ነው? ስኬታማ የሆነ ሰው እንዴት ያለ ነው? አንድ ሰው ስኬታማ ለመባል ምን ደረጃ መድረስ አለበት?
Mar 29, 2022EGZIABHERn yeyaze😇☺☺☺❤
Mar 29, 2022ስኬት ምንድን ነው? ስኬታማ የሆነ ሰው እንዴት ያለ ነው? አንድ ሰው ስኬታማ ለመባል ምን ደረጃ መድረስ አለበት?
Mar 29, 2022EGZIABHERn yeyaze😇☺☺☺❤
Mar 29, 2022When you make your Mother proud!.
Mar 29, 2022ስኬት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ነው።በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ማስቀደም ይህ ሲሆን ስኬታማ እንሆናለን
Mar 29, 2022Siket malet yetefetershibetn alama mawek ena lezam mesrat new alamaw 1 new christosn memsel behiwetsh egziabher endemifekdew aynet sew mehon ke fetarish gar endelij ena ende abat mekerareb malet new
Mar 29, 20221. ስኬት ይህ ነዉ የተባለ ትርጉም የለውም ምክንያቱም ሁሉም ስለ ስኬት ያለዉ ትርጉም የተለያየ ስለሆነ 2. ስኬታማ ሰዉ ማለት ለእኔ ሙሉ ነፃነት ያለዉ የፈለገዉን እና ያሰበዉን ነገር በፈለገበት ጊዜ እና ቦታ መፈፀም የሚችል ሰዉ 3. አንድ ሰዉ ስኬታማ ለመባል የትም ደረጃ መድረስ የለበትም ስኬታማ ለመባል ሳይሆን ስኬታማ ለመሆን ግን እሱ ለራሱ ያስቀመጠውን የስኬት ጫፍ መበጣጠስ መቻል አለበት
Mar 29, 2022>ስኬት ማለት በራስህ መተማመን ማለት ነው መድረስ ምትፈልግበት ቦታ ለመድረስ ቀንና ለሊት ለፍተህ ስታገኘው ነው >ስኬት ማለት ሁሉም ስው ትክክል ኣደለህም የትም ኣትደርስም ብሎህ ደርሰህ ተሳክቶልህ ስታሳይ ነው። >ስኬት ማለት ሁልግዜ ለመማር ዝግዱ ስትሆን እና የተማርካቸውን ወደ ተግባር ስትለውጥ ነው። >ስኬትማለትኣንገትህቀናኣድርገህ ጮክ ብለህ የምትናገርባቹ ቀናት ሲመጡ ነው። >ስኬት ማለት በኑሮ ወድቀህ ከመሬት ስትነሳ ነው። መውደቅ ያለ ነው ተሰፋ መቁረጥ ያለ ነው ኣንዳንዴ መሸነፍ ምንም ማለትኣይደለም ዋናው ችግር ወድቀህና ተሸንፈህ መቅረት ነው። ተነስተህ ለመፋለምና ለማሸነፍ ዝግጁ ሁን እንደምታሸንፍም እርግጠኛ ሁን። >ስኬት ማለት ኣሸናፊና ተፋላሚ እንድትሆን ራስህን ቃል ምትገባበና የተሻለ ራስህን በመሆን ራስህን በምታስደንቅበት ግዜ ነው ። እንደዚህ ነው ራስህን እና ባንተ ዙረያ ያሉትን ሰዋች ምትስበው እና የተሻለ ማንነታቸውን እንዲያገኙ ምትረዳቸው። አንድ ሠው እነዚህን ከላይ የዘረዘርናቸውን ካሟላ ሥኬታማ ነው እንላለን::
Mar 29, 2022ሰኬት ማለት በቃ ያሰብሸው ቦታ ስትደርሽ ነው 😉
Mar 29, 2022Try d/t opportunities here👉 @OppsEth
Mar 31, 2022ስኬት በቀላሉ ይህ ነው ተብሎ የሚገለፅ አይደለም እያንዳንዱ ሰው ስኬትን የሚገልፅበት መንገድ አለ ለምሳሌ ተምሮ ዲግሪ ወይ ማስተርስ እና ዶክትሬት መያዝ ሊሆን ይችላል ወይም ሀብት ማካበት ለሌላው ደግሞ ቤተሰብ ከኔ ይጠብቃል ብሎ የሚያስብበት ደረጃ ደርሶ እነርሱን ሲያስደስት /ሲያኮራ እራሱን ችሎ ከሰው ጥገኝነት መላቀቅም እንደዛው ፣አንድ ሰው በህይወቱ ደስተኛ ከሆነ ፣ዝነኛ መሆን ፣አግብቶ መውለድም እንደ ስኬት ይታያል እና የሁሉም ሰው የስኬት እይታ ይለያያል ለኔ ስኬት ማለት የፈጠረኝ አምላክ እግዚአብሔር ያሰበልኝን ህይወት ስመራ እና በእርሱ ፈቃድ ስኖር ነው ያለእርሱ የሚሆን ነገር ስለሌለ
Mar 29, 2022Desitegna mahon nw
Mar 29, 20221 Le ene sket medres yemfelgew ena yemmegnew bota medres malet new 2 Sketama yehone sewm yaw yemifelgewn aynet hiwot yeminor sew new 3 1 sew sketama lemebal medres yemifelgbet bota medres alebet Gn yaw sket ende rash eyta new le andu sket yehone neger lelelaw mnm layhon ychlal
Mar 29, 20221.sket ende hulum sw yileyayal 2. hilmun yasaka destegna yehone 3.le sw eskemenor dereja siders yane sketama nw enam baregew neger destegna sihon **hulum sw zare des blogn nw yewalkut sil hulem yhone sketama negr argual malet nw ....meslgn engdi 🤷♀️😁
Mar 29, 2022የ vision temari😂
Mar 29, 2022ውበት እንደ ተመልካቹ ይሉም አደል። seketim endezaw new hulum ende rasu tergum yisetewal mn albat le and andochachen bet serto mekina gezto gabecha mesrto menor lihon yichelal le lelochachen dmo be telik maereg temeriko welaj yakoran elet seketama nen lenil enchelalen በአጠቃላይ malet yifelekut seket minelw ngr hulum ye rasu definition nw misetew le malet nw Thank u
Mar 29, 2022