Selam swoche......gena bettam wetate ngn already leje belugn gn ende 60 amet arogit tolo ebesachalw malt derom nberebgn gn zendro betam base salasebw bendeat yehon actionochen asayalw weym eja lay yalwen nger bendat kewrwerut bwehala nw teze melgn ena erasen mekotater betam nw mikbdgn andande tenatoche chenkt nw yelalu gn ene debrt enji chenkt mnamn yelbegnm yehen nedat lmknes mn marg nw yalbegn kesw gar eyakyyemgn nw
Mar 29, 2022ንዴት እና ብስጭት ከእድሜ ጋር ብዙም አይያያዝም ቶሎ መናደድ እና መበሳጨት የሚያሳጣህን ነገር ሁል ጊዜም ማሰብ ነዉ ብዙ ሰዎች በትንሽ ደቃቃ ንዴት ራሳቸዉን ባለ መቆጣጠራቸው ብቻ ህይወታቸውን ስራቸዉን ቤተሰባቸውን ልጆቻቸውን እና የሚወዷቸውን ሰዎች አጥተዋል እና በምትናደድበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ይሄንን እያሰብክ ከሚያናዱህ ወደ ብስጭት ከሚመሩህ ነገሮች መራቅ ከራስህ ጋር ማውራት በየቀኑ መመሰጥ እና እርጋታ ወደ ሚሰጡህ ነገሮች መተኮር ነዉ መፍትሔዉ
Mar 29, 2022