Trendy166.5
#technology
ስለ ዚፒንግ(Ziping) ግንዛቤው ያለው? ትላልቅ ሳይዝ ያላቸው ፋይሎችን ለምሳሌ አንድ ጅቢ ፊልምን ዚፕ ቢያደርጉት ወደ ኪሎ ባይት ሁላ ሚቀየር ይመስለኛል።ይህንን ማድረግ ይቻላል?ከተቻለ ለምን እንዳ እያደረጉ ሸር አያደርጉልንም? ወገኔ ምን ትላላቹ እኔንና መሰል ድሆችንን ብናስባቸው?
Mar 28, 20222 engagements
ስለ ዚፒንግ(Ziping) ግንዛቤው ያለው? ትላልቅ ሳይዝ ያላቸው ፋይሎችን ለምሳሌ አንድ ጅቢ ፊልምን ዚፕ ቢያደርጉት ወደ ኪሎ ባይት ሁላ ሚቀየር ይመስለኛል።ይህንን ማድረግ ይቻላል?ከተቻለ ለምን እንዳ እያደረጉ ሸር አያደርጉልንም? ወገኔ ምን ትላላቹ እኔንና መሰል ድሆችንን ብናስባቸው?
Mar 28, 2022በምንም ተአምር 1GB file ወደ kb አይቀየርም! ምናልባት ከ500 MB በታች ሊሆን ይችላል እሱም Ultra compressed ሲሆን ነዉ (በብዛት rar አርቺቮች ናቸዉ በደምብ compress የሚያረጉት KGB Archiver በመጠቀም ደሞ እስከ 1mb ሊደርስ ይችላል ግን most of the time extract ስታረገዉ ፋይሉ corrupt ያረጋል (ያዉም ደሞ kgbን extract ለማድረግ ከ1 እስከ 2 ቀን ይፈጃል) ዋናዉ ነገር ግን compress ምታረገዉ ፋይል ነዉ፤ አንዳንድ ፋይሎች highly compress አይሆኑም። ግን ለምሳሌ እኔጋ 1.8GB file compress ሆኖ 200mb ሆኗል፤ ይሰራልም
Mar 29, 2022I admired of you and Thanks for your brief explanation.
Mar 29, 2022