ሰላም .....ለምን እንደሆነ ባላቅም አንዳንዴ በጣም ቆንጆ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ሰወች ቆንጆ ነሽ ሲሉኝ በተቃራኒ የሚያደንቀኝ ሰው ሲጠፋ ደግሞ ወይም ጎደኞቼ ሲደነቁ ድብርት አለመፈለግ የማልጠቅም እንደሆንኩ ይሰማኛል ሰወች ጋር ቁጭ ብየ ማውራት አልቺልም አይናቸው ውስጥ ምን እንደሚያስቡ ስለ እኔ ለማወቅ እሞክራለሁ ሰው ሁሉ ከእኔ የተሻለ እንደሆነ ነው የማስበው ሰወች እራሳቸውን ሲያደንቁ ከሰማሁማ ይብሰኛል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ በእራሴ ለመተማመን
Mar 28, 2022እናትዬ ይህ ስሜት ክፋት የለውም በራሱ እኮ ሲበዛ ግን መጥፎ ነው። ደሞስ አፍንጫ ቢገተር እንደ ስልክ እንጨት በደም ይበልጡሻል እነ ጎራዲት. .😁 ሰውን ካንቺ የተሻለ አድርገሽ መመልከትሽ በጎ ነው። ያ ማለት ግን አንቺ አትረቢም ማለት አይደለም ማመን ነው ያለብሽ።እምነትሽ ትልቅ ኃይል አለው።
Mar 29, 2022