Selam sewoch Ramadan be chereka new kenu yemitawekew aa So cherekawa batetays Amesgnalew ena Ramadan kerim...
Mar 28, 2022Bruh i think be areboch ken akotater አንዱ ወር አንዱን ወር የሚተካው በጨረቃ መታየት እና አለመታየት ነው ለምሳሌ ከረመዳን በፊት ያለው ወር ሻዕባን ይባላል እና ሻዕበን 29 ቀን አልያም 30 ቀን ሊሆን ይችላል እሱ ግን ሚወሰነው በጨረቃ መታየት ነው ሻዕባን 29 ላይ ጨረቃ ከታየች በነጋታው ቀጣዩ ወር 1 ብሎ ይጀምራል ማለት ነው ከ ሻዕባን ቀጥሎ ያለው ወር ረመዳን ነው በተመሳሳይ የረመዳን ወርም 29 ቀናት ካለፉ በኋላ ጨረቃ ካልታየች ረመዳን 30 ይሆንና ቀጣዩ ቀን አዲስ ወር ወይም ሸዋል 1 ብሎ ይጀምራል ማለት ነው:: So ጨረቃዋ የወሩን መግባት ታበስራለች እንጂ ሌላ ከጨረቃ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ፆሙን☺️ የሚፆመውም የሚሰገደውም ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ብቻ ነው ለፍጡራን አይፆምም አይሰገድም
Mar 28, 2022