ሰዎች ምን መሰላቹ ሻወር ገብቼ በምወጣበት ጊዜ ሰውነቴ ላይ በይበልጥ ደሞ ጀርባዬ ላይ የሆነ ቆዳዬ የተላጠ አይነት በመምሰል ነጫጭ ነገሮች ይወጡብኛል። ከአንድ ቀን ምናምን በኋላ ነጫጩ ነገር ጠፍቶ normal ነገር ይሆናል። ነገር ግን ሻወር ከወሰድኩኝ ተመልሶ በብዛት ይወጣብኛ እና ይሄ ነገር ምንድነው? የደረሰበት ካለ ወይ የሚያቅ ሰው ቢነግረኝ። መፍትሄም ምናምን ካለው።🙏 hospital ምናምን አልሄድኩም ግን!
Mar 28, 2022Steretr wend nh cause bzu gize egna setoch lotion mnamn slemntekem wediaw ytfal kodah derek nw malet nw so pharmacy hideh lederek koda mihon yegela samuna megzat nw ysetuhal beterefe glycerin mnamn metekem nw ketatebk bewhala
Mar 28, 2022