#technology
አስቸኳይ ነው አግዙኝ ussd ስደውል ከቁጥሮች በስተቀር እነ * # & @ = + እና ሌሎች character መጠቀም አልችልም ለምሳሌ *999# ደውዬ # ወይ * መላክ ብፈልግ ussd message must be between 1 and 160 characters ብሎ ይዘጋብኛል ምታውቁት ካላችሁ ንገሩኝ
Mar 28, 20220 engagements

Mar 28, 2022