ነገዱን ባላቀውም ኢትዮጵያዊ ነው ሚሉት ቀደዳ ነው አባቴ መልከፀዴቅ የኦሪት ካህን ነው በቃ ሰው ሰው ብቻ ነው
Mar 28, 2022ነገዱን ባላቀውም ኢትዮጵያዊ ነው ሚሉት ቀደዳ ነው አባቴ መልከፀዴቅ የኦሪት ካህን ነው በቃ ሰው ሰው ብቻ ነው
Mar 28, 2022ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን የሆነ ይህ መልከ ጼዴቅ አብርሃም ነገሥታትን ገድሎ ሲመለስ ከእርሱ ጋር ተገናኝቶ ባረከው፤ ² ለእርሱም ደግሞ አብርሃም ከሁሉ አስራትን አካፈለው። የስሙም ትርጓሜ በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉሥ ነው፥ ኋላም ደግሞ የሳሌም ንጉሥ ማለት የሰላም ንጉሥ ነው። ³ አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።
Mar 28, 2022Read this
Mar 28, 2022