Enchante575
#education
ምደባ እስከመቼ የሚቆይ ይመስላችኋል ዘመዶቼ? ሚያዚያ 30 ምናምን የሚሉት እውነት ነው?
Mar 27, 202212 engagements
ምደባ እስከመቼ የሚቆይ ይመስላችኋል ዘመዶቼ? ሚያዚያ 30 ምናምን የሚሉት እውነት ነው?
Mar 27, 2022እስከ 30 ሳይሆን 10-15 ይወጣል እንደሰማሁት ምደባ ጊቢ ደሞ ግንቦት 8 ጀምሮ መጥራት ይጀምራሉ ይሄ ግን ሚሆነ የአማራ ትምህት ቢሮ ቅሬታው ተማምነው ከፈቱት ነው ካልሆነ ያዝ ሊል ይችላል።
Mar 28, 2022Are isk 30 aykoyim ehite 🤨
Mar 28, 2022Damn miyaziya 30🙆🏽♀ keyet new yesemashw girl?
Mar 28, 2022