Selamm Wdoche ke bf ga3 gna ametachnn yzenal bttm afekrewalew esum endzaw Ena ahun lay 12 tefetgne gbi lhed new merarakachn aykerm Ena bttm ynafkegnal enafkewalewm Ena kahunu Yann bemaseb lnmot new 🥺Ena demo esu salhed befit sex endnareg yfelgal gn ene Yann lemareg fkadegam adlewm gra tegabaw esti hasabachun ngrug😔
Mar 27, 2022ይሄ ነገር የቅርብ ሰው ላይ ስለደረሰ ልንገርሽ ሀበሻ ሲተርት ምን ይላል ከጉራጌ ጎን ሱቅ የከፈተ እና ፍቅረኛውን ጊቢ እንደላከ የከሰረ የለም ። እውነት ነው ደሞ ብዙ ሴቶች እዚ ምስኪን ታማኝ የነበሩት ሙሉ ነፃነት ሲሰጣቸው በቃ አትበላሽም ምትባለው ከሲኒየር ወንዶች ስታገኝ በቃላሉ መስመር ይስታሉ ። ስለዚህ ወንዶች ደሞ እያፈቀሩሽም ባይፈልጉትም ግን ፍቅረኛቸውን'' ለማሰር '' ሌላ ወንድ እድል እንዳትሰጥ s*x እንደ አማራጭ ይጠቀማሉ ምክኒያቱም ድንግልናዋን ከወሰድኩ 1 ✅ግቢ ብትሄደ ፈላጊዎቿ ይቀንሳሉ 2 ✅ከኔ ሁሉ አጊንታ የቀራት s*x ስለሆነ እሱን ካሟላው ሌላ ጋ ምትሄድበት ምንም ምክንያት የለም 3 ✅ እንደማረጋገጫም ይቆጠራል ላይክ ሴት ልትሰጥህ ምትችለው ትልቁ ስጦታ ገላዋን ሼር ስታደርግ ነው ሚባል ነገር ስላለ እሱን ካደረገች በቃ 100% ዋስትና እንደማግኘት ይቆጥሩታል ስለዚህ አቺ 2 አማራጭ አለሽ ። 1✅ ከሱውጪ በጭራሽ ሌላ ወንድ ጋ እንደማትሄጂ እሱን እንደምታፈቅሪው ሁሌ እንደምትደዋወሉ በማሳመን እምነቱን ማግኘት እና ፍላጎቱ ባለሽ ሳት ግን እንደምታደርጉ ቃል ግቢለት የእሱ እንደሆንሽ ብቻ እንገሪው ። 2✅ ደሞ በጣም ምታፈቅሪው እና 3አመት ሙሉ ለs*x አልቀረበኝም ምትዪ ከሆነ እና ፍላጎቱ ካለሽ መሻቱን መፈፀም ግን ምነግርሽ ነገር እንዲ ሚያደርጉት አቺን ላለማጣት ከሚያደርጉት ነገሮች ስለሆነ ነው ። ግን ደሞ አንዳንዴ ተስፋም ቆርጦ ሊሆንም ስለሚችል ነገሩን በብልሃት ማለፍ መልካም ነው።
Mar 28, 2022