#technology
ፕልስቴሽን መግዛት ፈልጌ ነበር በ አሪፍ ዋጋ የት አገኛለው ? ወጋውስ እስከ ስንት ነው ? Tnx🙏
Mar 27, 20221 engagements
ፕልስቴሽን መግዛት ፈልጌ ነበር በ አሪፍ ዋጋ የት አገኛለው ? ወጋውስ እስከ ስንት ነው ? Tnx🙏
Mar 27, 2022የትኛውን PlayStation? PlayStation 2 PlayStation 3 PlayStation 4 PlayStation 5 እንደ ምርጫክ ከ3,000 እስከ 55,000 መርካቶ ጎንደር በረንዳ (አንዋር መስጊድ ጀርባ....ወይም በ ቴሌግራም ethioplaystaion ብለክ ብትፈልግ ታገኝ ይሆናል....,
Mar 28, 2022