Neither created nor destroyed
Mar 28, 2022Neither created nor destroyed
Mar 28, 2022God is kehulum befit yale, ynebere, wedefitem yminor, yalmote, yaltesekl nw
Mar 28, 2022Stop reading philosophybooks mostly related with religion like osho.... ይሄ ጥያቄ ስትጠይቅ ምንም አይነት ፈጣሪ የለም ሁሉም ፈጣሪ ነው የሚል መዳረሻ ላይ ትደርሳለህ እንደነ osho ፍልስፍና ይሄ ደሞ ሴጣኒዝም ነው ወይም against God የመሆን እሳቤ..., Science እንኳን ደፍሮ ፈጣሪ የለም አይልህም እግዚአብሔር አይበልህ እንጂ There is a super power (God) that govern all of the nature የሚል እሳቤ አለ። ሰማይን ምድርን በዓለማችን ላይ ያሉትን፣ ብርሃንና ጨለማን የሚያፈራርቅ፣ በፀሐይ አብስሎ በዝናብ የሚያበቅል ከትቢያ አፈር ላይ እህል ሚያስገኝ፣ መጀመሪያው ሳይታወቅ አልፋ መጨረሻው ሳይታወቅ ኦሜጋ መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው መጀመሪያም መጨረሻም የሆነ አምላክ አለ እርሱም እግዚአብሔር ነው። ፈጣሪን ሊያውቅ የሚሻ በእምነት እንጂ በዓለም ወይም በስጋ ዕውቀት ሊመረመር አይችልም ረቂቅ ነውና ግን በስጋ ዕውቀት ልመርምር ካልክ የሰይጣን ላብራቶሪ ትሆናለህ የተፈላሰፍክ የተረዳህ መስሎህ ገደል ትገባለህ። ፈጣሪ ብሎ ተፈጣሪ እንጂ ፈጣሪ ብሎ የፈጣሪ ፈጣሪ የሚባል ነገር የለም።
Mar 28, 2022the creator would be a creature if he was created and the one who created him would be the creator of all so then who created the latter? Time yejemerew creation sijemer new maletm zefitret lay "bemejemerya egziabher semay ena mdrn fetere" sil. keza befit, time mibal neger alneberem. slezi ke egziabher befit mibal neger linor aychlm. befitna buhala yelewm. time le universe/space new le creator of the universe aydlm. slezi the creator yenebere yalena yeminor new.
Mar 28, 2022በዚሁ በራስህ ሎጂክ መሰረት እንኳ ወደኋላ ብንጓዝ፤ ያልተፈጠረ፣ ሁሉን የፈጠረ እና የሁሉም መጀመርያ የሆነ አካል አያስፈልግም ትላለህ?
Mar 28, 2022ይሄን የፃፍከው ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈጣሪን ፈጣሪ ከሚያስብሉት ባህሪያቶቹ መካከል ሁሉን ማድረግ መቻሉ ነው። ይህ ማለት ሰው ልሁን ካለ ሊገድበው ወይም ሊከለክለው የሚችል አንዳች ነገር የለም ከፈጣሪነቱ ሳይጎል የፈለገውን ሊያደርግ ሊሆን ይችላል። ምናልባት አንተ ምታመልከው አምላክ ሁሉን ይችላል ካልክ ሰው ሊሆን ከፈለገ ምን ይገድበዋል በእውነት አምላክ ከሆነ......
Mar 28, 2022😳😳
Mar 28, 2022He is not created. alpha and omega,he is. you may even say he is not able to be without time and space but he is out of time and space themselves before them is my God. MY GOD WAS HE IS AND WILL ALWAYS BE!
Mar 28, 2022John 1 (አማ) - ዮሐንስ 1: በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2: ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3: ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
Mar 28, 2022Egziabher bemanim ayseram Bemanim ayfeterem Yaltesera seri yaltefetere fetari God bcha new. Demo bemanim ayimeremerm አለም እንኳን በጥበቧ አላወቀችውም አልደረሰችበትም።
Mar 28, 2022Waaqa
Mar 28, 2022He created his own self
Mar 28, 2022