Ene yemlew be kerstna emnet Christian yalhon sew genet aygebam be eslmnam endezaw adel.....ena wanaw tyakeye ahun ke muslim yetewelede sew muslim hono adgo wede Christian mekeyer yikebdal adel be islmnam bekul endezaw ena lezi ngr sewyew halfinetun mewsed alebet malete fair nw yihe?
Mar 27, 2022የትኛውም ሁን ጥሪው ከደረሰህ መመርመር ግዴታው ነው በየእስልምና ጥሪ ያልደረሳቸው ማለት ለምሳሌ ከአለም ተገለው ሚኖሩ ሀይማኖት ማያውቁ ካሉ ምንም ነገ ስሙን እንኳን ሰምተው ማያውቁ አይጠየቁም ምክነያቱ ምንም ምንጭ ስለለል ግን ስል እስልምና ጥሪ ደርሷቸው ማንም ይሁን መመርመሩ ግዴታ ይሆንበታል ለምሳሌ አንድ ክርስቲያን ተወለደ ቤተሰቦቹ ክርስቲያ ስለሆኑ ያንኑ ይዞ ያድጋል ነገር ግን ነአቅመ አዳም ሲደርስ ጥሪ መስማቱ አይቀርም የዛን ጊዜ እዴት ሌላም ሀይማኖት አለ ብሎ መመርመሩ ያስፈልጋል ይመን ሳይሆን ማወቅ አለብት ካወቀ በኋላ ነው ሚወስነው እንጂ በቤተሰብ የወረሰውን ሀይማኖት ነው ብዙዎቻችን እንጂ ያወረሱንን ሀይማኖት እራሱ አናውቀውም እየሱስ ለኛ ብሎ ሞተልን ሌሎችን ይባላል ግን እየሱ በእስልምና ውስጥ ምንድ ነው ሚለውንም ማየት ያስፈልጋል መጽሐፉስ ምን ይላም ብሎ መመርመር ያስፈልገዋል ማለት ነው
Mar 28, 2022