ptr8
#health
የምሸናው ሽንት ቢጫ መሆነ ከጀመረ አንድ ወር አለፈው....እንዲሁም ምንም ሙቀት በለለበት ሳዓት...ልክ እንደ ውሃ በብቴ ላይ ላበት ጨረር እያለ ይወርዳል... ከደረቴ ሁሉ ያልፋል ምን ሁኘ ነው ባካቹሁ?
Mar 27, 20225 engagements
የምሸናው ሽንት ቢጫ መሆነ ከጀመረ አንድ ወር አለፈው....እንዲሁም ምንም ሙቀት በለለበት ሳዓት...ልክ እንደ ውሃ በብቴ ላይ ላበት ጨረር እያለ ይወርዳል... ከደረቴ ሁሉ ያልፋል ምን ሁኘ ነው ባካቹሁ?
Mar 27, 2022Wha teta ka kukalit gar yatayayaze cause linor slamichel bagize bttaym tru naw
Mar 28, 2022ጨረር የሚለው ቃል😁 ደስ ይላል ጨረር ጨረር ጨረር🚶♀
Mar 28, 2022ሽንት ቢጫ ነው ብዙ ግዜ 🤷♂ ውሀ በደንብ ጠጣ ይጠራልሀል ሰው ፊት ግን እንዳትሸና ኮኮቡስ ይሉሀል። ጨረርርርር ይላል ያልከው ላብ ግን ወፍረህ ይሆን እንዴ 🤔 ላብ ጥሩ ነው ጠረን ከሌለው አታስብ።
Mar 28, 2022እኔን ጨረር ያድርገኝ በደንብ ውለ ጠጣ ሻወር ውሠድ
Mar 28, 2022Le mejemeriawu wuha metetat nwu >3litres daily
Mar 28, 2022