#other
ከሀገራችንን ቃላዊ ግጥም መካከል የፍቅር የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ላኩልኝ 🙏🙏🙏normal ግጥም ሳይሆን የህዝብ የሆነ ማለቴ ነው
Mar 27, 20228 engagements
ከሀገራችንን ቃላዊ ግጥም መካከል የፍቅር የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ላኩልኝ 🙏🙏🙏normal ግጥም ሳይሆን የህዝብ የሆነ ማለቴ ነው
Mar 27, 2022ውሀ ዳር ቆሞ ይደንሳል አሳ ፎቶሽን ላኪልኝ እንዳረሳሳ
Mar 28, 2022እስኪሪቢቶ ደብተር ቦርሳ ተሸክሜ አንቺን አይደለም ወይ የምጠብቀው ቁሜ
Mar 28, 2022ልብሴን አጣጣቤ ደጅ ባሰጣው ሊግዙኝ ነው መሰል እያለፉት ሄዱ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ትናንትና ነበር የጠጣውት ጠላ የ ጣና ሐይቅ ጥጉ ያበቅላል እንቦጭ እኔስ አላየሁም እንዳንቺ እንጭቅ 🥶🥶🥶🥶
Mar 28, 2022..የራሱን አበሳ መሸከሙ ከብዶት ጣእም አልባ ሆኖ ህይወት አስጠልቶት በድንገት ግን አየ ከፊት አዲስ ተስፋ እጅግ የተዋበች ዳሌዋ የሰፋ ....
Mar 28, 2022