ሰላም እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ፍቅረኛዬ ደሞ የፕሮቴስታንት ሁለታችንም በራሳችን ሀይማኖት እርግጠኞች ነን ግን እኔ ውስጤ የተረዳውን አውጥቼ ማስረዳት አልችልበትም ማለት መንፈሳዊ እውቀቴ ላይ ብዙም አይደለሁም ተናግሮ ማሳመን አልችልበትም እና በዚ ጉዳይ ካልተስማማን ግንኙነታችን ሊቋረጥ ይችላል😔 ኦርቶዶክስ ወንድም እህቶቼ ተባበሩኝ እንዴት እውነታውን ላሳያት እሷን ማጣት አልችልም እሷም እንደዛው😔
Mar 27, 2022👉አንተ ጥሩ አባት (መምህር )(ቄስ)ጋር ውሰዳት እና ስለኦርቶደክስ ሁለታችንም ተማሩ። 👉እሷም አዋቂ ምትለው ፓሰተር ጋር አንዲሁ ። ከዛ ተስማምታችሁ ወስኑ።
Mar 27, 2022