#education
Guys ስለነዚህ ስርዓት ነጦቦች👇👇👇 ትዕምርተ ስላቅ ( ¡ ) እና እመጫት ( ^ ) የምታቁ ካላቹ አብራሩልኝ 🙏
Mar 27, 20225 engagements
Guys ስለነዚህ ስርዓት ነጦቦች👇👇👇 ትዕምርተ ስላቅ ( ¡ ) እና እመጫት ( ^ ) የምታቁ ካላቹ አብራሩልኝ 🙏
Mar 27, 2022የመጀመሪያው ከላይ ተመልሷል።ሁለተኛው(እመጫት)....ፊደል ሲዘለልና ማስገቢያ space ስናጣ ይህን ምልክት በመጠቀም ከላይ ማስገባት ይቻላል። Just like this... መ የመጀሪያ....የመጀ^ሪያ ፊደል ብቻ ሳይሆን ቃልም ሊሆን ይችላል።
Mar 27, 2022Amesegenalew🙏
Mar 27, 2022I only know the first one... you use that one when you want to show your sentence is a sarcasm or when your sentence is ማሽሟጠጥ.... the word ስላቅ... means that መሳለቅ or ማሾፍ... I don't know the second one sorry
Mar 27, 2022Amesegenalew🙏
Mar 27, 2022እመጫት እኔ ማውቀው የልጅ እናት መሆኑን እንጂ ስርአተ ነጥብስ አላውቅም
Mar 27, 2022