በሩቅ ሆኖ ለሚመለከታት እንዳተ ይላል። ውስጥ ገብቶ ተምሯት የሚኖራት ደግሞ ከማንም በላይ ክርስቶስን ቀን በቀን በቅዳሴው፡ በማህሌቱ፡ በሰዓታቱ፡ በትርጓሜው፡ በወንጌሉ፡ ከቤተክርስቲያን ቅጥሩ ጀምሮ ባሉት ነዋየ ቅድሳቱ፡ በስርዓቱ፡ በአምልኮቱ፡.....በሁሉም ነገር ክርስቶስን ትሰብካለች። ይሄን የምትረዳው ግን በጭፍን ኦርቶዶክስን አውቃታለው ክርስቶስን አትሰብክም በማለት አይደለም። አውቃታለው ለማለት አትድፈር እድሜህን ሙሉ ብትማራት ብትመረምራት አውቀሃት ልትጨርሳት አትችልም። ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በማያልቀው በክርስቶስ ስለተመሰረተች!!!
Mar 27, 2022