Salam Ba Orthodox emenat ba Tsom wesx sex maderag la balena mist yefakadal ende....? Yamiyak kala binageragh gn ka matsaf kedus xekes ga ayayezachu betelekulegh das yelaghal.... Amasagenalaw!
Mar 26, 20221ኛ ቆሮንቶስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ። ⁵ ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ። ⁶ ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም።
Mar 27, 2022