SewBalew129
#entertainment
በትንሽ ብር መፅሐፍትን የት ማግኘት እችላለሁ? ማለት አሮጌ ተራ ምናምን የምታውቁት ካለ አድራሻውን ግልፅ ብታደርጉልኝ ደስ ይለኛል...
Mar 26, 20223 engagements
በትንሽ ብር መፅሐፍትን የት ማግኘት እችላለሁ? ማለት አሮጌ ተራ ምናምን የምታውቁት ካለ አድራሻውን ግልፅ ብታደርጉልኝ ደስ ይለኛል...
Mar 26, 2022ፒያሳ ታገኛለክ
Mar 27, 2022biherawi ena kemexico stadium meheja(kejafar metshaft bet fit lefit); piassa minilk adebabay akababi.
Mar 27, 20224 killo Ke Romina ategebi betemetatangi ale check argi
Mar 27, 2022