RustOwl16202
#personal
እንዴት ናችሁ? አንድ ነገር እርዱኝ !!! 4 ጓደኞች ነበሩኝ እና በሆነ ምክንያት ለሁለት ለሁለት ሆነው ተጣሉ እና ለማስታረቅ ስሞክር አንታረቅም ብለው እንቢ አሉኝ እና እስቲ ዘዴ ንገሩኝ እንዴት ለወደፊት አስተማሪ በሆነ መልኩ ላስታርቃቸው? አመሠግናለሁ 🙏
Mar 26, 20225 engagements
እንዴት ናችሁ? አንድ ነገር እርዱኝ !!! 4 ጓደኞች ነበሩኝ እና በሆነ ምክንያት ለሁለት ለሁለት ሆነው ተጣሉ እና ለማስታረቅ ስሞክር አንታረቅም ብለው እንቢ አሉኝ እና እስቲ ዘዴ ንገሩኝ እንዴት ለወደፊት አስተማሪ በሆነ መልኩ ላስታርቃቸው? አመሠግናለሁ 🙏
Mar 26, 2022እሽ የመሀል ዳኛ ሀሣብህ ሀሪፍ ነው ግን እንደ ባምላክ ተሠማ እንዳያሯሩጡህ
Mar 26, 2022mahkeb taybachew 😁 malet elih wist silalu new abso demo 2 2 mehonachew yibelt silemiweyayubet kebad new gn maybe anchin wey anten yibelt mikerbuh kehone yalemetaket yagegnehrwn memoker ye befit 1 lay miyakerarbachewn ngr andlay kante gar megabez ena kes bekes malemamed endiyaweru mareg
Mar 27, 2022እና ተዋቸዋ ምን አታገለህ ህፃን አደሉ። ናቸው እንዴ😳😊
Mar 26, 2022ዝም ብለህ ዳኛ ሆነህ አደባድባቸው ባክህ
Mar 26, 2022Mejemeria huletu gar hidna enesu(lelochu ) ko metarek yfelgalu belachew lelelochum hidna temesasay neger belachew
Mar 26, 2022