#other
Ke abyssiniya Ena enlightement wuchi art school metaku sewoch ebakachu tebaberugn aschekuay new please. Thank you!
Mar 26, 202212 engagements
Ke abyssiniya Ena enlightement wuchi art school metaku sewoch ebakachu tebaberugn aschekuay new please. Thank you!
Mar 26, 2022#አለ 👈 የአርት እስኩሉ ስሙ ነው #አለ(ላልቶ ነው ሚነበበው) ይባላል መገኛው 4 ኪሎ ግንፍሌ አካባቢ ነው። በቅድስተ ማርያም ቤ/ክ በኩል ወደ ግንፍሌ ቀጥታ ስትወርድ መስቀለኛ መንገድ ጋር ትደርሳለህ ከዛ አርት እስኩል የቱጋ ነው ብትል ማንም ይነግርሀል። #አለ የሚለውን ስም ብዙዎች ስለማያውቁ አርት እስኩል በላቸው ። አለ አርት እስኩል 1951 አ.ም የተመሰረተ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አርት ስኩል ነው። መስራቹም ታዋቂው ሰአሊ አለፈለገሰላም ናቸው።
Mar 26, 2022Try d/t opportunities here👉 @OppsEth
Mar 26, 2022