ሰላም ✋ ከልጅነቴ ጀምሮ አንድም ቀን ጥሩ እና የሚሆነኝ ልብስ ገዝቼ አላውቅም ቋሚ የሆነ የምገዛበት ደንበኛ የለኝም ዝም ብዬ እንደ ማንኛውም እቃ በውድ ዋጋ እገዛለሁ ግን ልብሶቼ አይሆኑኝም በዛ ላይ ሰዎች እኔ በምገዛበት ዋጋ ከእኔ የተሻለ ሶስት አራት ልብስ ይገዛሉ እስቲ በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ ልብሶች የምገዛበት ቦታ ጠቁሙኝ ወይም የቴሌግራም ሊንክ ካለ
Mar 25, 2022Lekto megzat nwa
Mar 26, 2022