#other
ሰላም አማርኛ አሳይመንት ተሰቶን ነው እና አሳይመንቱ ደሞ ማነቃቂያ ግጥም ፃፋ ነው ምታውቁትን ላኩልኝ አስቸኳይ ነው እባካችሁ 🙏
Mar 24, 20224 engagements
ሰላም አማርኛ አሳይመንት ተሰቶን ነው እና አሳይመንቱ ደሞ ማነቃቂያ ግጥም ፃፋ ነው ምታውቁትን ላኩልኝ አስቸኳይ ነው እባካችሁ 🙏
Mar 24, 2022ማነቃቂያ ግጥም ለምን ያስፈልጋል፣ ቆስቋሽ ኮርኳሪስ ኧረ ምን ይሰራል፣ ህዝቡ እንደሆነ በዘይት ዋጋ ብቻ እንዲሁ ተነቃቅቷል። 😂
Mar 25, 2022Tsaf adel ende yetebalkew🤨
Mar 25, 2022ማነቃቂያማ ከሆነ በ ጫት እና በጋንጃ ዙሪያ ፃፋ🥶🥶😱😱😏
Mar 25, 2022https://t.me/inspire_ethiopia, try to search here
Mar 25, 2022