#education
ሰላም የዚ ቻናል ቤተሰቦች.....አንድ ጥያቄ ነበረኝ የምታቁ ተባበሩኝ🙏🙏 ምን መሰላቹ ፓስፖርት ማውጣት ፈልጌ ነበር እና የአዲስ አ መታወቂያ ማግኘት አልቻልኩም ግን የደቡብ ክልል መታወቂያ አለኝ እናበሱ ሀዋሳ ብሄድ ፓስፖርት ይሰጡኛል??? ለመልሳቹ አመሰግናለሁ👍👍
Mar 24, 20222 engagements
ሰላም የዚ ቻናል ቤተሰቦች.....አንድ ጥያቄ ነበረኝ የምታቁ ተባበሩኝ🙏🙏 ምን መሰላቹ ፓስፖርት ማውጣት ፈልጌ ነበር እና የአዲስ አ መታወቂያ ማግኘት አልቻልኩም ግን የደቡብ ክልል መታወቂያ አለኝ እናበሱ ሀዋሳ ብሄድ ፓስፖርት ይሰጡኛል??? ለመልሳቹ አመሰግናለሁ👍👍
Mar 24, 2022Why not but ማስረጃ መሙዋላት አለበት ልደት ሠርትፍኬት
Mar 24, 2022Lidet cardim awta keza ychalal
Mar 24, 2022