Lifeofme-4
#technology
ሰዎች አንዴት ናችሁ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ቢኖር facebook ላይ ያለ ቪዲዮ እንዴት ነውምናወርደው ?
Mar 24, 20223 engagements
ሰዎች አንዴት ናችሁ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ቢኖር facebook ላይ ያለ ቪዲዮ እንዴት ነውምናወርደው ?
Mar 24, 2022መተግበሪያዎች አሉ ከፌስቡክ ሊንኩን ኮፒ አርገህ ወይ በመተግበሪያ ወይ ደሞ Google ላይ ባላ Facebook Downloader ዌብሳይቶች ማውረድ ትችላለህ፤ Google ላይ Facebook Downloader ብለህ ፈልግ ፡ Paste The Link On The Downloader, በተለያየ የጥራት መጠን ማውረድ ያስችሉሃል።
Mar 24, 2022Copy link argeh be vidmate mawred
Mar 24, 2022Be vidmate
Mar 25, 2022