ጉዳይ አስፈፃሚ ምን አይነት ስራ ነው ሚሰራው? እንደዚህ አይነት ስራ ሰርቼ አላውቅም፤ የስራ ማስታወቂያ ላይ አይቼ ነው። እና የሚጠይቀው መስፈርት አነስተኛ ስለሆነ ለመግባት አስቤ ነው።
Mar 24, 2022Ye mekina bolo mades , insurance mekfel , company monthly tax mekfel , wekelena wesdo guday mecheres , meshet megzat ...
Mar 24, 2022