ምን መሰላችሁ በጣም ብቸኛ ጓደኛዬ ናት ። ከሷ ፍቅር ያዘኝ ነገርኩአት እሷ ጋር ያ ስሜት እንደሌለ ነገረችኝ። ጥሩ ጓደኝነታችንን እንድንቀጥል ተስማማን። እኔም ከብዙ ትግል በኀላ እሱአን እንደ ጓደኞዬ ብቻ ለማሰብና ለማየት የምችልበት ጥንካሬ ላይ እየደረስኩኝ ነበር። ከጊዜ በኀላ እሷ ከእኔ ፍቅር እንደያዛት ነገረችኝ። እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እሷ እንድትጎዳ ደሞ በፍጹም አልፈልግም። ምን ላድርግ ?
Mar 24, 2022why is that love became an on and off thing now a days... let's say you don't want to hurt her and you started to date... and what if someday one of you will say " mafkrhe/mafrshe meslogn nbr gn semetu yelgnm". and you got no feelings for her... you should just tell her so...
Mar 24, 2022