Eski distance relationshipn endet tgeltutalachihu kerasachihu telemdo akaflun enki smetun
Mar 23, 2022እኔ ማቃቸው ብዙ ጓደኞቼ በሶሻል ሚዲያ ተዋውቀው በቮይስ ፣ ቪድዮ ኮል ፣ ቴክት ቻት ተመቻችተው ቀለበት ሁላ ያሰሩ አለ። ዋናው ከልብ መፋቀር ውስጣዊዉን ነገር መዋደድ ነው ፣እና ትልቁ ችግር ቶሎ መገናኘት ነው ዛሬ መጣለሁ ነገ እየተባለ ብዙ ነገር ሰው ላይፍ ውስጥ ይፈጠራል እና እሱን ተቋቁመው ካለፉ በየ ቀኑ ከሚገናኙት ይልቅ ገራሚ መተማመን መዋደድ እነሱ ጋ ነው ያለው ።
Mar 24, 2022