#technology
ሰላም ህዝቤ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር እኔ 2ሲም ነዉ ያለኝ እና አንዱን ሲም ዋይፋይ ፓድ ዉስጥ መጠቀም ፈልጌ ሜጋባይት ገዝቼ ከተትኩት ግን አልሰራም እና ሲሙን ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ እስኪ ንገሩኝ ለማንኛውም አመሠግናለሁ።
Mar 23, 20223 engagements
ሰላም ህዝቤ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር እኔ 2ሲም ነዉ ያለኝ እና አንዱን ሲም ዋይፋይ ፓድ ዉስጥ መጠቀም ፈልጌ ሜጋባይት ገዝቼ ከተትኩት ግን አልሰራም እና ሲሙን ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ እስኪ ንገሩኝ ለማንኛውም አመሠግናለሁ።
Mar 23, 2022Technically it should work. Does it work selk wist asgebthawu
Mar 24, 2022