Hi guys ቀጣይ ዩንቨርስቲ ገቢ ነኝ አጎቴ(from America)ጥሩ ውጤት ስላመጣሁ laptop ሊገዛሰኝ ነው ምን አይነት laptop ግዛልኝ ልበለው ብታማክሩኝ አሪፍ የምትሉትን
Mar 23, 2022Hp pavilion , 10th or 11th generation , core i5 or i7 , storage 500 GB and above ram 8 or 16 , 360 degree , touch , battry above 6 hour
Mar 23, 2022